የፋይናንስና የአካውንቲንግ የአሰልጣኞች ስልጠና ተሰጠ

የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የፋይናንስና የአካውንቲንግ መምህራን በአዲሱ የIFRS (International Financial Reporting Standards) ዙርያ ከኢትዮጵያ የአካውንቲንግና ኦዲቲንግ ቦርድ በመጡ ባለሞያዎች ስልጠና ተሰጣቸው፡፡ የሚኒስትሮች ምክር-ቤት ባወጣው ደንብ ቁጥር 847/2014 መሰረት ነባሩ Generally Accepted Accounting Standards የሚባለው የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ስርዓት በአዲሱ የIFRS ስርዓት እንዲተካ የተወሰነ ሲሆን የኢትዮጵያ የአካውንቲንግና ኦዲቲንግ ቦርድ ስራውን እንዲያስፈፅም ሃላፊነት ሰጥቶታል፡፡ የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ … Continue reading የፋይናንስና የአካውንቲንግ የአሰልጣኞች ስልጠና ተሰጠ